የጎንደሩ ንጉሥ የትግራይ አስተዳዳሪ

  1.    የጎንደሩ ንጉሥ የትግራይ አስተዳዳሪ
==========////==========
በወልቃይት ጠገዴ አርማጭሆ መተማና ቋራ ኗሪ ጎንደሬዎች ላይ የዘር ማጥፋቱ ትዕዛዝ ከመቀሌ የሚወጣው ከዚህ ንጉሥ ቢሮ ነው የአማረኞ ተናጋሪ የቅማንት ትግሬ አክቲቪስቶች በጎንደሬዎች ላይ የክፋት ምክር ቤት ጽ/ ቤቱም ከመቀሌ ነው
የመለስ ራዕይ ከሂትለር ምን ለየው?
################
የወርቅ ሕዝብ የአርያን ሕዝብ
።።።።።።።።///////።።።።።።።።።።።
ያም ሆነ ይህ የሂትለር ራዕይ ጦሱ ለዓለም ተርፏል በመቶ ሚሊየን የሚቆጠርን ሕዝብ በልቷል ዘርን አጥፍቷል ።
የመለስ ራዕይ ሁሉም ነገር ለትግራይ ሕዝብ አድርጓል በሀገር ላይ የራሱን ሀገር መስርቷል ለ25 ዓመት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ግድያን እስራትን ስደትን አትርፏል አሁንም ኢትዮጵያውያንን በመብላት ላይ ይገኛል ኢትዮጵያዊነትን ገድሏል ። ዜግነት ኢትዮጵያዊነት ትርጉም አጥቷል
መጨረሻውስ ምን እንደሚሆን ይታወቃል ። ኢትዮጵያ የጎግ ማንጎግ ዘመን ላይ ነን
መለስ ሙቷል ነገር ግን እሱ ይዘውረው የነበረው የሕውሓት ባቡር በከፍተኛ ፍጥነት ወደጥልቁ ይፈጥናል እስካሁን ለማስቆም የሞከረውን ሁሉ እየገጨ ይገኛል ።
እንደሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን መላው ጠፍቶባቸዋል ።
በሕዝብ ላይ ያንዣበበውን ዕልቂት መገንዘብ ተስኗቸዋል ።
አንዳንዴ መከራ ሲመጣ ያደነዝዛል ያፈዛል ።
ሕውሓታውያን ለጊዜውም ቢሆን ሆዳቸውን ሞልተዋል ረሀብ በነሱ ቤት ተረት ተረት ሁኗል ።
የተራበ ቢራብ በምግብ ራሳችን ችለናል ይሉናል ።
የሰሞኑ የአዲስ አበባን መሬት ለወረራ የዳረጋት የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበረው አዲስ አበባን ባለቤት አልባ ያደረጋት የሕውሓት ቁንጮ አርከበ ዕቁባይ በፈረንጆቹ ቋንቋ ለብሉንበርግ የዜና ወኪል በምግብ ራሳችን ችለናል ይላል በዚህ ወቅት በ20 ሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያ ከርሰ ርሁባን ዘባነ እሩቃን ሁነዋል ።
አቶ አርከበ ማለት የሕውሓት ገፀ— ባሕርይ መገለጫው ነው ።
እና ለአርያን ዘር ብቻ አውሮፓን የተመኘው ናዚ ውጤቱ ምን ያክል አስከፊ እንደነበር ለታሪክ እንተወው ።
የባለራዕዩ መለስ የታላቋ ትግራይ ( ዓባይ ትግራይ) ራዕይ ፍፃሜው የሚሆነው በጎንደር ሕዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ከተደረገ በኋላ ነው ።
ይህ እየተሰራበት ያለ ጉዳይ ቢሆንም ሕዝቡ ደንዝዟል ፈዟል መከራው እየቀረበ ሲመጣ ድመም ነው የሚሆነው ።
ሥጋቱ አለኝ ነገር ግን እኔ እያየሁት ባለበት ዓይን ለማየት ከዚህ በፊት ጀኖሳይድ በተፈፀመባቸው አገር እንዴት እንደተፈፀመ የቅድመ ምልክቶችን ሁሉ ማየት ይጠቅማል ።
ችግር የማውራት ሱስ የለኝም ከአመታት በፊት ስለወልቃይት ስለው የነበረውን አሁን ላይ በተግባር እየታ ነው ስለቅማንትም ከአራት አመት በፊት በትግራይ ኦን ላይን በወጣ ጽሁፍ በተመለከተ በሰጠሁት አስተያየት እያልኩኝ የነበረውን አሁን የምናየው ።
የትግራይ ኦን ላይን እና የአይጋ ፎረም ድህረ ገፆች የሕውሓት እቅዶች አስቀድመው እንዲወጡና የህዝብን ሙቁት ቴርሞ ሜትር የሚለካበት ነው ።
የሰሞኑን የሴቭ አድና ( Z ፀዕት አናንያ)
እንዴት ዘር ማጽዳት እንደሚቻል ያዘጋጀውን ሰነድ በትክክል የሕውሓትን ፕሮግራም እንዴት እንደሆነ ማወቅ ይቻላል በተለይ ዘ ፀዓት አናንያ ወይም ሴቭ አድና በሚል ሥም የሚታወቀው ዓምደኛ የፌስ ቡክ ደንበኛ የአማራው ጀኖሳይድ የጎንደርን መሬት ለመውረር የሚደረጉትን በዚህ የሚውጠነጠን ሰፌ የቅጥፈት ታሪኮችን ይፅፋል ።
በቅርቡ VOS ከወልቃይቶች ጋር የሞያደርገው ቃለ ምልስ ነቅፎ ዘፀዓት ከመቀሌ በሚል የብዕር ስም የፃፈው ትችት በትዝታ በላቸው ፕሮግራም ላይ አይተናል።

Comments