ውድ ወገኔ የማይቀር ከሆነ የፈራነው?

     ውድ ወገኔ የማይቀር ከሆነ የፈራነው?
========###============
"ዘር ለይቶ ወልቃይት ላይ ለሚገደሉ አማሮች የግድ ወልቃይት ድረስ መሄዱ አያስፈልግም የኛን ገዳይ ደጋፊ የሆኑት ሁሉ የግድ ዋጋ መክፈላቸው አይቀሬ ነው ተባለ ከአንድ ወልቃይ በኢሳት ለተቀረበለት ጥያቄ”
እውነት እውነት እላችኋለሁ ! 
 
አባይ ወልዱ በጎንደር ሕዝብ ላይ ማስፈራራት ብቻ አይደለም የሚያስተላልፈው ለጦሩም መመሪያ ሰጪ ነው ።
የመከላከያ የሚባለው በእጁ ስለሆነ በዛው መሽጎ ለትግራይ ሚሊሻዎች እገዛ የሚሰጥ ነው አማሮችን ሲመቱ ዝም ለማለት አማራዎች ራሳቸው ከትግራይ ሚሊሻ መከላከል ቢጀምሩ ይህ የሀገር መከላከያ የሚባለው ጭንብሉ ይወልቅና ትግሬ ነን ብለው ከትግራይ ሚሊሻ ጎን ይቆማሉ እስካሁን በተደጋጋሚ እንደታየው ።

Comments