ሕውሓት ምድራዊ ንጉሥ ነው



<<<ሕውሓት ምድራዊ ንጉሥ ነው>>
¶¶¶=======¶¶¶====¶¶¶
——ንጉሥ አይከሰስ—ሰማይ አይታረስ                                             

======%=====>
ሕውሓት ከፈጣሪም ጋር ይወዳደራል
ሕውሓት የሠራዊት ጌታም ነው
የመከላከያው ፣የደህንነቱ ፣ የፖሊሱ ፣ የፌዴራሉ ፣ የልዩ ኃይሉ ፣የአድማ በታኙ የፀረ ሽምቁ ።
ሕውሓት እነደ እግዚአብሔብር በሥራው አይታማም ።
‪#‎ምን‬ ገደለው ጉንፋን ፣ ምን ገደለው ልብ ድካም ይባላል አንድም ቀን በእግዜር አይመካኝም ።
#ምን ገደለው አግዓዚ ምን ገደለው ፌደራል ማን ገደለው ልዩ ኃይል ማን ገደለው መከላከያ ይሉሀል ።
አንድ ቀን አንድም ሰው ሕውሓት ገደለኝ ፣ ሕውሓት ዘረፈኝ ፣ሕውሓት ወረሰኝ ፣ሕውሓት አፈናቀለኝ ፣ ሕውሓት አሰደደኝ የሚል ሰው አልሰማም ።
ሕውሓት የሠራዊት ጌታ እንደሆነ ሁሉ የድርጅቶም ጌታ ነው ።
ገባሬ ኩሉ ! ገባሬ—ድርጅቶች ሕውሓት በአምሳሉ የፈጠራቸው እንደፈለገው የሚክባቸው ካልተመቸውም የሚንዳቸው የሚሾማቸው የሚሽራቸው የሚከሳቸው የሚፈርድባቸው የሚያስራቸው ። ልክ እንደፈጣሪ የፈለገውን የሚያደርጋቸው ።
‪#‎ሕውሓት‬ ጌታ ነው !!!!
ሕውሓት ን መቀበል መታደልም ነው ሆኖም ሕውሓት ማግኘት አይቻልም ።
‪#‎ሕውሓትን‬ ማግኘት የሚቻለው ከወርቃማው ዘር ለተፈጠረ ብቻ ነው ። ‪#‎ሕውሐትን‬ ለማግኘት የግድ ከተመረጡት ወገን መሆንን ይጠይቃል ።
#ሕውሓት በኢትዮጵያ ገባሬ ኩሉ ፍጥረት ነው ።
#ሕውሓት በአምሳሉ የፈጠራቸው ድርጅቶች አሉት ።
እነሱም ዋና ዋና የተባሉት እነዚህ ናቸው
‪#‎ኦህዴድ‬— ከ40 ሚሊዬን ሕዝብ በላይ የሚወክል ።
‪#‎ብአዴን‬ ከ35 ሚሊየን ሕዝብ በላይ የሚወክል ።
‪#‎የደቡብ‬ ሕዝቦች እንዲሁ ብዙ ሕብረ ብሔሮችን የሚወክል ።
ከዚህ በተጨማሪም አንስተኛና ጥቃቅን እንዲሁም ከፍተኛ ድጋፍ ሰጭ የሚላቸው ‪#‎አጋር‬ ድርጅቶች የሚባሉት ከተጠቀሱት ከሶስቱ በአምሳሉ ከፈጠራቸው ውጭ በአካልም በግብርም በምንም አይመሳሰሉም ተጠሪነታቸው ለሕውሓት ሆኖ ቀጥተኛ ከትግራይ መንግሥትና ሕዝብ ጋር ነው ቁርኝነታቸው ።
#አጋር ድርጅቶች ማለት በማዕከላዊው የሥልጣን መዋቅር በዓይነቱ ለየት ያለ ቦታ የተሰጣቸው ሲሆን ፌደራል ከሚባለው መዋቅር ለስሙ እንጅ የተለዩ ሕውሓት ብቻውን በምስለኔነት ወይም በሞግዚትነት የሚዘውራቸው ናቸው የማዕከላዊ የሚባለው ከፌዴራል መንግሥት ውጭ የሆኑ ስለኢትዮጵያ የሚነገራቸው የሚያውቁት የሌላቸው ናቸው ።
የተጠቀለሉት ጠቅላይ ሚኒስቴርም ቢሆን ስለ ኡጋዴን ቢጠየቁ ምንም የሚያውቁት ነገር ያለ አይመስለኝም ።
ስለጋንቤላም ፣ስለ ቤንሻንጉል ፣ስለአፋርም እንዲሁ ።
በነዚህ ክልሎች ብቻውን ሕውሓት በበላይነት እየተቆጣጠረ የሀብት ዘረፋ ላንድ ግሬብ ወይም የመሬት ቅርምት የሚከናወንባቸውናቸው ።
# በዛ አካባቢ የሚኖሩ ብዙ የጎሳ አባላት ይኖራሉ የማይመቹት ከሆነ የዘር ማፅዳት ሊደረግባቸው ይችላል ነገር ግን ለጥቅማጥቅም ቅድሚያ ለተመረጡት ይፈቀዳል ሰዎችን ለመግደል ላማፈናቀል የሚላኩ የክልሉ ተወላጆች ለካድሬነት የሰለጠኑ እና ትጥቅ በወያኔ የታደላቸው ከበስተኋላ አንድ መመሪያ ሰጭ እንዲሆን ተክላይ ወይ ሀጎስን ላያቸው ላይ ጣል ይደረግና በጋንቤላ ከሆነ የሜዘዠንገር ወይም የኑዌር ጎሳዎች አማራን አፈናቀሉ ገደሉ ፣ በቤሻንጉል ከሆነ ደግሞ የ ሸናሻ ወይም የጉምዝ ጎሳ አማራን አፈናቀሉ ገደሉ ይባላል ፣ ነገር ግን ከእልቂቱ የተረፉትም ሆነ ድብደባ የተፈፀመባቸው እስሁካን በይፋ ከሚነገረው ውጭ ከበስተኋላ መመሪያ የሚሰጠው ማን እንደሆነ ግልፅ ነው በተፈናቀለው አማራ የሚተኩት ደግሞ ቦታውን የሚወስዱት ያው ከተመረጡት ዘር ይሆናል ከሚታዩት ብዙ ግፍ የተፈፀመባቸው አያሌዎች ናቸው የተያዩትንም ዓለም ያወቀው ጉዳይም ቢሆን ምንም የተደረገ ነገር ባለ መኖሩ አሁንም ድረስ ቀጥሏል ።
ዳግም አሁንም የዘር ማጥፋቱን በሱርማ ጎሳና በኮንሶ ፣ በወልቃይት ጠገዴ ፣ አማሮች እንደቀጠለ ይገኛል ።
የአኟኮችን ጭፍጨፋ
የኦጋዴን ነዋሪ የሶማልያ ጎሳዎችን
የሱርማን ፣ የቆጮን
እናስታውስ ።
#ሕውሓት ጌታ ነው በአምሳሉ በፈጠራቸው ድርጅት ውስጥ አቃቤ ( ጠባቂ ) አለው ።
እነዚህ አቃቤ ድርጅት የሚሆኑት ግለሰብ የቅርብ የሥጋ ዘመዶችም ናቸው ።
አንዳንዴ መታደልም ነው እላለሁ ።
ሕውሓት ሲፈልግ አማራ ሲፈልግ ኦሮሞ ሲፈልግ አፋር የሚሆኑለት የቅርብ የሥጋ ዘመዶች ተርፈውታል እነዛ የሥጋ ዘመዶች አይሾሙም አይሻሩም የዘለዓለም ጠባቂም ናቸው ። በሌሎች ያሉትን ለይቸ ባልጠቅስም በብአዴን ውስጥ የማይሻሩ የማይሾሙ ሁሌም በውስጥ ሁነው እንደ ጎን ውጋት አማራውን ሰቅዘው አስጨንቀው ለ25 ዓመት የሚያሰቃዩት የራስ ምታት አሉ ።
በረከት ስምኦን
አዲሱ ለገሰ
ካሳ ተክለ ብርሃን
ሌላኛው ከስውሩ ——— ጥንቅሹ የሚባል ሲሆን
እንዚህ ሰዎች ሁሌም አማራውን ለመጉዳት አይተኙም አያንቀላፉም ።
በጥሮታም አይገለሉም
አዲሱ አሁን እንደምናየው ጥርስ ምላሱን ጨርሶ ሞቴን ከሕውሓት አድረገው ብሎ ከዛው ይገኛል በረከትም እንዲሁ።
ሕውሓት ከሌላ ወገን የሆኑትን አገልጋዮቹን እንደ ቅርብ የሥጋ ዘመዶቹ እንደነ በረከት አዲሱ አያያቸውም የፈለገውን ቢመቹትም ሲጫኑ እንዳህያ ሲጋለቡም ፈረስ ቢሆኑ አት ዘኢንድ ኦፍ ዘዴይ ይወገዳሉ " ምስጡርን ጠብቆ የሚይዝ የሞተ ብቻ ነው " የፈለገውን ቢፈፅሙለትም ሲሆን በሞት ካልሆነም በእስራት በመጨረሻው ሰዓት ያስወግዳቸዋል ።
ለምሳሌም ታምራት ላይ በማገልገል ቢሆን ኖሮ እንደታምራት ላይኔ ያለ ረዥም ዘመን ያገለገለ ባርያ አልነበረም ከትግል ከጦር ሜዳ ጀምሮ ዳሩ ምን ይሰራል ከምርጥ ዘር ካልተሆነ
ብዙዎቹ የኢህዴን ሠራዊቶች በግልፅም በስውርም በሞት ነው የተሸኙት የተቀሩት ደግሞ በማዕከላዊው ማሰቃያ አይናቸው ጠፍቶ የዘር ፍሬአቸው ተሰንግቶ አካለ ጎደሎ ተደርገው የዘለዓለም ታሳሪ ሁነዋል ።
እነ መላኩ ፋንታን መመልከቱ በቂ ነው
ወደኦህዴ ስንሄድ ከዚህ ቢከፋ ነው ለጊዜው እኔ የማውቀውን ያክል ነውፍ
ሁሉም በየወገኑ መዘርዘር ይቻላል ።
‪#‎ህውሀት‬ ይህነን ሁሉ በደል እየፈፀመ አንድም ቀን #ሕውሓት ነው አይባልም ።
‪#‎ኢህአዴግ‬ ¡ ይለዋል መንግሥቱንም ።
እውነታው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚገባ ያውቀዋል በአሁኗ ሰዓት በየቀኑ ለንትፈሰው ደም ተጠያቂ አንድና አንድ ነው እሱም #ሕውሓት ብቻ ነው ።
በኢትዮጵያ ምድር ከምትተነfሰው አይር በስተቀር ሁሉም ነገር በሕውሓት ቁጥጥር ነው ።

Comments