ለአቶ አዲሱ ለገሰ ከምፅዓተ አክሱም የቀረበ ጥሪ ። አቶ አዲሱ ለገሰ "የኛው ሕውሓት ወለድ አማራ " ከአመታት በፊት ባደረገው ትምክህታዊ ንግግር " ከእንግዲህ በኋላ የትግራይ እናቶች አያለቅሱም

ለአቶ አዲሱ ለገሰ ከምፅዓተ አክሱም የቀረበ ጥሪ ።
አቶ አዲሱ ለገሰ "የኛው ሕውሓት ወለድ አማራ "
ከአመታት በፊት ባደረገው ትምክህታዊ ንግግር " ከእንግዲህ በኋላ የትግራይ እናቶች አያለቅሱም ”
አወ ልክ ነበር አይተ አዲሱ ለማን ተብሎ የወርቃማው ሕዝብ እናት ታልቅስ ?
#ሳለች የአማራ እናት ።
የኢትዮጵያውያ ወላዶች እንባ መፈሰስ ከጀመረ እነሆ 25 ዓመትን አስቆጠረ ።
የኢትዮጵያውያን ወንዶች ደግሞ ሱሪ ካወለቁ እነሆ 25 ዓመታትን ደፈኑ ።
በኢትዮጵያ አሁን የሚታየው ከቁጥር አንድ ምርጥ ዜጎች ውጭ ወንድ ብሎ ነገር የለም ተቀምጦ ካለመሽናቱ ።
ወንድ ልጅ እንባውን እየጠረገ አድርግ የተባለውን እየፈፀመ እነሆ 25 ዓመታትን አስቆጠረ ።
ድሮ የሀገሬ ኮረዳዎች ወይዛዝርት ለፈሪ መቀነቴን አልፈታም ነበር መፈክራቸው ።
አሁን ምን አያሉ ይሆን ? ሱሪውን የሚፈታ ወንድ በማየታቸው ።
የድሮ የጎንደሬ እሴቶች ፈሪ ከማገባ ለጀግና ዕቊባት እሆናለሁ ነበር የሚሉት ።
የአሁኖቹስ ምን እያሉ ይሆን እሷ እንባዋን ስታፈስ ከጎኗ ተቀምጦ አብሮ እንባ ከሚያፈስ ጋር እንዴት ተቻላት አብራ ለመኖር ።
ወንድ ልጅ ሲከፋው ድሮ ድሮ በማንጎራጎር ስሜቱን ይገልፅ ነበር።
አሁን ላይ ግን እንደ እህቱ አንገቱን ደፍቶ ሲቆዝም ማየት እንዴት ያማል እንዴትስ ያሳፍራል ።
የሀገሬ ሰው የደረሰበት ግፍ አፉን ከፍቶ ድምፁን ከፍ አድርጎ ማሰማትም ተቸግሮ ይኖራል ።
እስከመቸ ነው? አንድ አባውራ ልበለው ልጁ እንደበግ ከፊቱ ላይ ጎተው ደብዛው ጠፍቶ የቀረበት አባት ብሶቱን የገጠመውን ሀዘን ለመግለፅ ቀርቶ የት ደረሰ ብለህ ብጠይቀው 360 ድግሪ ተሽከርክሮ አካባቢውን ቃኝቶ ካለሆነ አይነግርህም ።
ከዚህ ቀጥሎ የተጨመረው ሊንክ ከፍተው ሲመለከቱት ።
የምፅዓተ አክሱም ፅሁፍን ያያሉ።
ይህ ፅሁፍ ተራ የፌስቡክ ወሪ እንዳይመስላችሁ የ TPLF ሰነድ ነው
https://m.facebook.com/photo.php?fbid=200548580321263&id=100010983665625&set=gm.1109059769153154

ምፅአተ አክሱምtoThe Voice of Freedom
ጋዪች ለምን ዝምታን መረጡ የሚል ነው!
የተከበሩ ጉዋድ አዲሱ ለገሰ ከወዴት ነዎት….እርስዎን ያፈራ ድርጅት እንደምንስ በትምክህት ሃይሎ እጅ ሊወድቅ ቻለ!
እባክዎትን የቀድሞውን ህዝባዊውንና ሰላማዊውን ብአዴንን መልሱልን!
የትግራይና የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም፤ልማት፤ፍትህ፤ወንድማማችነት፤ፍቅርና ዴሞክራሲን ነው! ይህ በሁለት ህዝቦች መሃል የገባው ሰይጣን በድርጅታችሁ ብአዴን ውስጥ የበላይነቱን ከያዘ ወዲህ በሁለቱ ወንድም ህዝቦች መሃል ሰላም እየጠፋ ነው፤የሰው ሂወትና ንብረትም እየጠፋ ነው፡፡
አንጋፋ የብአዴን ታጋዪች ሆይ፤ እባካችሁ ብአዴንን ከትምክህት ሃይሎች እገታ ነፃ አውጡት፤ወደ ህዝባዊነት መስመሩም አስገቡት!
አደራ፤ ከዚህ በላይ በአንድ ትምክህተኛና ግብረ-አበሮቹ ያገርና የወገን ሰላም ሊደፈርስ አይገባም!
#በትረ_ፅዪን

Comments
Post a Comment