ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ነበር ወጣት ሳሙኤል አወቀ

ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ነበር 
ሳሙኤል አወቀ ናዚ ህውሀቶች እንደደበደቡትና ሊገድሉት እንዳሰቡ እንዲህ ነበር ለኢሳት በራሱ አንደበት የገለፀው
በወጣት ሳሙኤል አወቀ በትላንትናው ዕለት በ8/10/2007 /15/06/2015 ግዳያ በተመለከተ ልዩ ዘገባ በኢሳት 
16/06/2015 
ባጭሩ የቀረው ወጣቱ ሳሙኤል አወቀ ከመገደሉ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የደብረ ማርቆስ የሕውሀት ሰወች ሊገድሉት እየዛቱበት እንደሆነ በዚህ መልኩ ታናግሮ ነበር 
ታህሳስ 8 ቀን 2007 ዓ/ም 
R.I.P ታጋይ ይሞታል ትግል አይሞትም 
የወጣት ሳሙኤል የኑዛዜ አደራ ለደብረ ማርቆስ ወጣቶች 
ሕያው ቃል ከሙታን መንፈስ

Comments