––ይድረስ ለአይተ አባይ ወልዱ——
===========¶=============
:— ይድረስ ለአቶ አባይ ወልዱ ለሥልጣንዎ ገደብ ለግዛትዎ ወሰን የለለዎትም መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል እርስዎም ያውቃሉ ።
አይተ አባይ ወልዱ ሕውሓት ያለምንም እንከን ለ25 ዓመት እንደሰም አቅልጦ እንደገል ቀጥቅጦ እየገዛ እንዳለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል እርስዎም ያውቃሉ ።
አይተ አባይ ወልዱ የሕውሓት መሪ በመንበረ— መለስ ዜናዊ የተቀመጡ መሆንዎም አይካድም እርስዎም ያውቃሉ የኢትዮጵያ ሕዝብም ያውቃል ።
ሕውሓት ተወዳዳሪም ተቀናቃኝም የለውም ።
ሕውሓት ሿሚም ሻሪም ፈጣሪም ነው በኢትዮጵያ ምድር ።
አይተ አባይ ወልዱ እርስዎ የሚመሩት የትግራይ መስተዳድር የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ ከጎንደር በወረራ በያዛችሁት ሕዝብ ላይ ለ40 ዘመን በዓለም ተወዳዳሪ የሌለው ዘግና ግፍ እየፈፀማችሁ ኑራችኋል አሁን ላይ ግን ፅዋው እየሞላ በመሄዱ ከዚህ በኋላ ነገሮች ሁሉ እየተቀየረ ነው ።
እናንተ በግድ ትግሬ ልታደርጉ የፈለጋችሁት ሕዝብ ችግር ጉዳይ ጠላት ብላችሁ ለፈረጃችሁት እና ልታጠፉት ያሰባችሁት አማራ የምትሉት ሕዝብ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል ነገሩ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ከመምጣቱ በፊት ክቡርነትዎ አርቀው ቢያስቡት መልካም ነው እንላለን የወልቃይት ጉዳይ የአንድ ክልል የአንድ ሕዝን ጉዳይ ከመሆን ወጥቶ ብሔራዊ እየሆነ መጥቷል ።
አይተ አባይ ሕውሓት ግፍ የምትሰራው በትግራይ ሕዝብ ሥም ነው ነው ይህ ሀቅ አይካድም ነገር ግን አይተ አባይ ወልዱ ይስዎ ቤተሰቦችና የሌላው የሰፊው የትግራይ ዘህዝብ እኩል ተጠቃሚ እንዳልሆነ ያውቃሉ ሕውሓት ድሀ አይወድም ድሀን ቀምቶ ለባለሀብት ይሰጠሰል ምክንያት ድሆች ለጉቦ የሚሆን ገንዘብ የላቸውምና ።
ሕውሓት መሳሪያ በእጁ ነው ።
ሕውሓት ኢኮኖሚው በእጁ ነው ።
ሕውሓት ሚዲያው ነእጁ ነው ።
ይህን ጠቅልሎ በመያዙ ብቻ ተኩራርቶ ግፉን መወጠሉን እንኳ መስማት አይችሉም የሚሰማቸው የሚነገሩት እውሀን በሀሰት ተቀይረው የኢትዮጵያ እድገት ወጥት ጣራ ላይ የደረሰ እንደሆነ ነው ።
እኔ ለትግራይ ሕዝብ የበለጠ ቅርበት ነበረኝ አብዛኛው ጓደኞች የትግራይ ተወላጆች ናቸው ።
ግን ያሳዝኑኛል ሕውሓት በፈፀመው ግፍ በሌላው ኡትዮጵያዊ እየተጠላ በማየቴ ይህ ነገር እየቀጠለ ከሄደ ክፉን ያርቅ እንጅ የዘር ጥላቻ የመጨረሻው ደረጃ የእርስ በዕር ግጭት ነው ።
ሕውሓት ደግሞ ይህ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ ነው ።
ሕውሓት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ጦርነት ሊጀምር እያሰበ ነው ።
ሕውሓት የሚተማመነው በጎረቤት ሀገራት ነው ።
የኢትዮጵያን ሕዝብ አለ የተባለውን ሁሉ በደል ፈፅሟል እየፈፀመም ነው ሕውሓት የሠራቸው በደሎች በንስሐ አይፀዱም ወደኋላ መመለስ አይችልም የሕውሓት ባቡር ወደፊት እንጅ ወደኋላ ሀዲዱም አይመልስውም ።
ኢትዮጵያ ለሕውሓት ምድረ ገነት ሁና ብትቆይም ሕውሓት ግን ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ዓይነት ኢትዮጵያን ዳግም እንዳትነሳ በመግደል ላይ ነው ።
አይተ አባይ ወልዱ የትግራይ መንግሥት ዋና አስተዳዳሪ መሆንዎ ለሕውሓት ለተነሳበት ዓላም ሙሉ በሙሉ ከርስዎ ትክሻ የተጣለ እንደሆነ የሥልጣን እርከንዎ ያመላክታል ።
ሕውሓት ከ40 ዘመን ሙሉ የትግራይ ነፃ አውጭ እንጅ ኡትዮጵያን አያካትትም የኢትዮጵያ ሕዝብ የግድ ሕውሓትን ኢትዮጵያዊ ለማድረግ ይሞክራል ሕውሓት ግን የለም እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ኢትዮጵያን ከፈለጋችሁ ቀቅላችሁ ብሏት እየተባለ ለመሆኑ ሕውሓት ከፀረ ኢትዮጵያውያን ታሪካዊ ጠላት ጋር በየጊዜው የሚያደርገው የኢትዮጵያን ሕዝብ ያገለለ ውልና ሥምምነት ይፈራረማል ።
ለምሳሌ ከሱዳን በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ ከወረረ ታሪካችን አብያተ ክርስቲያናትን ካቃጠለ መሪያችን ከገደለ ጋር እስከ የጋራ ዕዝ የሚመራ ሰራዊት ደንበር አቋቁሞ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉትን በሱዳ ኢትዮጵያ ደንበር አካባቢ የሚኖሩት በከፋ ጭካኔ እየገደሉ እያፈናቀሉ እናያለን ።
ሁለተኛ የቅርብ ጊዜ ትዝታች የሶማሌ ተስፋፊ የዝያድ ባሬ መንግሥት እስከ ድሬዳዋ እስከባሌ ተወረን በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተሰውተወሰል አሁንም ድረስ የአከሰል ጉዳት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ምንም ለሀገር ጉዳይ ደማቸው ቢፈስም ደማቸውን ደመ ከልብ እንዲሆን በሕውሓት ተደርጓል ።
ሕውሓት በፀረ — ኢትዮጵያዊነቱ በመፅናት
የኢትዮጵያ የነዛ በሶማሊያ ወራሪ የተሰውት የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓምላክ ሶማልያ ፈርሳ ዳግም ለኢትዮጵያ ስጋት እንደሰትሆን አምላክ ቢወስንም ሕውሓት የለም የኢትዮጵያ ጠላት የኔ ወዳጅ ነውና ኢትዮጵያን ለመግደል ሶማልያን እንደሀገር ትቁምና ደሰግመኛ አንሰራርተው የኢትዮጵያውያን ግዛት የኢትዮጵያውያን ነፍስ ዳግም እንዲጠይቁ ሶማልያን መልሶ ለማስነሳት የኢትዮጵያ የድሀ ቤት ሰብ የተወለዱ ወጣቶችን በሶማልያ ምድር አግባብ ያልሆነ መስዋዕትነት እያስከፈለ ይገኘሰል ።
ሕውሓት ዛሬ ላይ ከኤርትራውያን ጋር አብሮ መስራት በአሸባሪነት እየከሰሰ ሰዎችን በለሉበት በሞት ይቀጣን ለሥልጣኔ አይመቹም ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ከኤርትራ ጋር ግንኙነት አላችሁ እያለ ወደማጎሪያ ያስገበሰል ።
እስኪ ለመሆኑ የትህራይ ወጣቶ በሳሕል በረሃ በናቅፋ ግንባር አሰልፎ አያሌ የትግራይ ወጣቶችን እንዲሰው ያደረገውን ሕውሓት እንዴት ይረሳዋል?
ሕውሓት ሿሚም ሻሪም ፈጣሪም ነው በኢትዮጵያ ምድር ።
አይተ አባይ ወልዱ እርስዎ የሚመሩት የትግራይ መስተዳድር የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ ከጎንደር በወረራ በያዛችሁት ሕዝብ ላይ ለ40 ዘመን በዓለም ተወዳዳሪ የሌለው ዘግና ግፍ እየፈፀማችሁ ኑራችኋል አሁን ላይ ግን ፅዋው እየሞላ በመሄዱ ከዚህ በኋላ ነገሮች ሁሉ እየተቀየረ ነው ።
እናንተ በግድ ትግሬ ልታደርጉ የፈለጋችሁት ሕዝብ ችግር ጉዳይ ጠላት ብላችሁ ለፈረጃችሁት እና ልታጠፉት ያሰባችሁት አማራ የምትሉት ሕዝብ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል ነገሩ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ከመምጣቱ በፊት ክቡርነትዎ አርቀው ቢያስቡት መልካም ነው እንላለን የወልቃይት ጉዳይ የአንድ ክልል የአንድ ሕዝን ጉዳይ ከመሆን ወጥቶ ብሔራዊ እየሆነ መጥቷል ።
አይተ አባይ ሕውሓት ግፍ የምትሰራው በትግራይ ሕዝብ ሥም ነው ነው ይህ ሀቅ አይካድም ነገር ግን አይተ አባይ ወልዱ ይስዎ ቤተሰቦችና የሌላው የሰፊው የትግራይ ዘህዝብ እኩል ተጠቃሚ እንዳልሆነ ያውቃሉ ሕውሓት ድሀ አይወድም ድሀን ቀምቶ ለባለሀብት ይሰጠሰል ምክንያት ድሆች ለጉቦ የሚሆን ገንዘብ የላቸውምና ።
ሕውሓት መሳሪያ በእጁ ነው ።
ሕውሓት ኢኮኖሚው በእጁ ነው ።
ሕውሓት ሚዲያው ነእጁ ነው ።
ይህን ጠቅልሎ በመያዙ ብቻ ተኩራርቶ ግፉን መወጠሉን እንኳ መስማት አይችሉም የሚሰማቸው የሚነገሩት እውሀን በሀሰት ተቀይረው የኢትዮጵያ እድገት ወጥት ጣራ ላይ የደረሰ እንደሆነ ነው ።እኔ ለትግራይ ሕዝብ የበለጠ ቅርበት ነበረኝ አብዛኛው ጓደኞች የትግራይ ተወላጆች ናቸው ።
ግን ያሳዝኑኛል ሕውሓት በፈፀመው ግፍ በሌላው ኡትዮጵያዊ እየተጠላ በማየቴ ይህ ነገር እየቀጠለ ከሄደ ክፉን ያርቅ እንጅ የዘር ጥላቻ የመጨረሻው ደረጃ የእርስ በዕር ግጭት ነው ።
ሕውሓት ደግሞ ይህ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ ነው ።
ሕውሓት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ጦርነት ሊጀምር እያሰበ ነው ።
ሕውሓት የሚተማመነው በጎረቤት ሀገራት ነው ።
የኢትዮጵያን ሕዝብ አለ የተባለውን ሁሉ በደል ፈፅሟል እየፈፀመም ነው ሕውሓት የሠራቸው በደሎች በንስሐ አይፀዱም ወደኋላ መመለስ አይችልም የሕውሓት ባቡር ወደፊት እንጅ ወደኋላ ሀዲዱም አይመልስውም ።
ኢትዮጵያ ለሕውሓት ምድረ ገነት ሁና ብትቆይም ሕውሓት ግን ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ዓይነት ኢትዮጵያን ዳግም እንዳትነሳ በመግደል ላይ ነው ።
አይተ አባይ ወልዱ የትግራይ መንግሥት ዋና አስተዳዳሪ መሆንዎ ለሕውሓት ለተነሳበት ዓላም ሙሉ በሙሉ ከርስዎ ትክሻ የተጣለ እንደሆነ የሥልጣን እርከንዎ ያመላክታል ።
ሕውሓት ከ40 ዘመን ሙሉ የትግራይ ነፃ አውጭ እንጅ ኡትዮጵያን አያካትትም የኢትዮጵያ ሕዝብ የግድ ሕውሓትን ኢትዮጵያዊ ለማድረግ ይሞክራል ሕውሓት ግን የለም እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ኢትዮጵያን ከፈለጋችሁ ቀቅላችሁ ብሏት እየተባለ ለመሆኑ ሕውሓት ከፀረ ኢትዮጵያውያን ታሪካዊ ጠላት ጋር በየጊዜው የሚያደርገው የኢትዮጵያን ሕዝብ ያገለለ ውልና ሥምምነት ይፈራረማል ።
ለምሳሌ ከሱዳን በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ ከወረረ ታሪካችን አብያተ ክርስቲያናትን ካቃጠለ መሪያችን ከገደለ ጋር እስከ የጋራ ዕዝ የሚመራ ሰራዊት ደንበር አቋቁሞ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉትን በሱዳ ኢትዮጵያ ደንበር አካባቢ የሚኖሩት በከፋ ጭካኔ እየገደሉ እያፈናቀሉ እናያለን ።
ሁለተኛ የቅርብ ጊዜ ትዝታች የሶማሌ ተስፋፊ የዝያድ ባሬ መንግሥት እስከ ድሬዳዋ እስከባሌ ተወረን በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተሰውተወሰል አሁንም ድረስ የአከሰል ጉዳት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ምንም ለሀገር ጉዳይ ደማቸው ቢፈስም ደማቸውን ደመ ከልብ እንዲሆን በሕውሓት ተደርጓል ።
ሕውሓት በፀረ — ኢትዮጵያዊነቱ በመፅናት
የኢትዮጵያ የነዛ በሶማሊያ ወራሪ የተሰውት የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓምላክ ሶማልያ ፈርሳ ዳግም ለኢትዮጵያ ስጋት እንደሰትሆን አምላክ ቢወስንም ሕውሓት የለም የኢትዮጵያ ጠላት የኔ ወዳጅ ነውና ኢትዮጵያን ለመግደል ሶማልያን እንደሀገር ትቁምና ደሰግመኛ አንሰራርተው የኢትዮጵያውያን ግዛት የኢትዮጵያውያን ነፍስ ዳግም እንዲጠይቁ ሶማልያን መልሶ ለማስነሳት የኢትዮጵያ የድሀ ቤት ሰብ የተወለዱ ወጣቶችን በሶማልያ ምድር አግባብ ያልሆነ መስዋዕትነት እያስከፈለ ይገኘሰል ።
ሕውሓት ዛሬ ላይ ከኤርትራውያን ጋር አብሮ መስራት በአሸባሪነት እየከሰሰ ሰዎችን በለሉበት በሞት ይቀጣን ለሥልጣኔ አይመቹም ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ከኤርትራ ጋር ግንኙነት አላችሁ እያለ ወደማጎሪያ ያስገበሰል ።
እስኪ ለመሆኑ የትህራይ ወጣቶ በሳሕል በረሃ በናቅፋ ግንባር አሰልፎ አያሌ የትግራይ ወጣቶችን እንዲሰው ያደረገውን ሕውሓት እንዴት ይረሳዋል?

Comments
Post a Comment